ቅዳሜ ረፋድ 12፡30 በTNT Sports 1
ቦታ፦ ኤምኬኤም (MKM) ስታዲየም
ዳኛ፦ ዳረን ኢንግላንድ
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ጨዋታ 23፣ ቢጫ ካርድ 101፣ ቀይ ካርድ 3፣ በአንድ ጨዋታ 4.52 ካርዶች
ሀል ተቀያሪዎች፦ ፊሊፕስ፣ ሞሪታ፣ ሚላር፣ አኪንቶላ፣ ጀርቶ-ዳህል፣ ኢጋን፣ ማክኔር፣ ድራሜ፣ ሄሪንግተን፣ ታርጌት፣ ዶዌል፣ ኦሙር፣ ሴላርስ-ፍሌሚንግ
አጠራጣሪ፦ ሞሪታ (የባት ጡንቻ)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ጌልሃርት (ቁርጭምጭሚት፣ ነሐሴ 29)፣ ሂዩዝ (ብሽሽት፣ መስከረም)፣ ዛምብራኖ (የጨዋታ ብቃት፣ መስከረም)፣ በትላንድ (ክርን፣ ኅዳር)፣ ግያቢ (ብሽሽት፣ ኅዳር)፣ ማታዞ (ጉልበት፣ የካቲት)፣ ጃኮብ (ዳሌ፣ የማይታወቅ)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 6ኛ (በቻምፒዮንሺፕ ፕሌይ ኦፍ አሸናፊ)
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ማክበርኒ 18
ማንቸስተር ዩናይትድ ተቀያሪዎች፦ ሚ፣ ሂተን፣ ኦቢ፣ ጄ ፍሌቸር፣ ቲ ፍሌቸር፣ ዚርክዚ፣ ምቤሞ፣ ማዝራውኢ፣ ማርቲኔዝ፣ ሌሲ፣ ራሽፎርድ፣ ኮሊየር፣ አማስ፣ ዳርሎው፣ ማውንት፣ ዮሮ፣ ማይኑ
አጠራጣሪ፦ ማውንት (የጨዋታ ብቃት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ሴስኮ (ሽንጥ፣ መስከረም)፣ ደ ሊክት (ጀርባ፣ መስከረም)፣ ኡጋርቴ (ጉልበት፣ የማይታወቅ)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 3ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች፦ ሴስኮ፣ ምቤሞ 11
***
ኤቨርተን ከ ክሪስታል ፓላስ
ቅዳሜ ከሰዓት 9፡00
ቦታ፦ ሂል ዲኪንሰን ስታዲየም
ዳኛ፦ ፖል ቲርኒ
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ጨዋታ 12፣ ቢጫ ካርድ 40፣ ቀይ ካርድ 2፣ በአንድ ጨዋታ 3.5 ካርዶች
ኤቨርተን ተቀያሪዎች፦ ትራቨርስ፣ ኪንግ፣ ፓተርሰን፣ ኪን፣ ኦብራይን፣ አዝኑ፣ አልካራዝ፣ ጆርጅ፣ ጆንሰን፣ ቤቶ
አጠራጣሪ፦ የለም
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ኖርጋርድ (የጨዋታ ብቃት፣ መስከረም)፣ ጋርነር (ብሽሽት፣ መስከረም)፣ ኢሮግቡናም (ብሽሽት፣ ጥቅምት)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 13ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ቤቶ 9
ክሪስታል ፓላስ ተቀያሪዎች፦ ዊትዎርዝ፣ ቤኒቴዝ፣ ማቲውስ፣ ሙኖዝ፣ ሌርማ፣ ንኬቲያ፣ ፒኖ፣ ማቴታ፣ ቶሚያሱ፣ ሂዩዝ፣ ኤሴ፣ ሶሳ፣ ካላይሊ፣ ፍራንሳ፣ ዱኩሬ፣ ጉሳንድ፣ ራክ-ሳኪ፣ ኦዞህ፣ ዴቬኒ
አጠራጣሪ፦ ሄንደርሰን (ቁርጭምጭሚት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ የሉም
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 15ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ማቴታ 12
***
ኢፕስዊች ከ ሰንደርላንድ
ቅዳሜ ከሰዓት 9፡00
ቦታ፦ ፖርትማን ሮድ
ዳኛ፦ ፋራይ ሃላም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ጨዋታ 5፣ ቢጫ ካርድ 13፣ ቀይ ካርድ 0፣ በአንድ ጨዋታ 2.6 ካርዶች
ኢፕስዊች ተቀያሪዎች፦ ፓልመር፣ ባተን፣ ዋልተን፣ ፈርሎንግ፣ ኪፕሬ፣ ማቱሲዋ፣ ኢንሲሶ፣ ፊሎጅን፣ ሉዊስ፣ ቴይለር፣ ጆንሰን፣ ማክአቲር፣ ኦግቤኔ፣ አክፖም፣ ሀምፍሬይስ፣ ኦቬለን፣ መህሜቲ፣ ኦታራ፣ ክላርክ
አጠራጣሪ፦ ፋታዉ (የጨዋታ ብቃት)፣ ማቱሲዋ (የጨዋታ ብቃት)፣ ቴይለር (ጉልበት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ የሉም
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 2ኛ (በቻምፒዮንሺፕ)
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ክላርክ 16
ሰንደርላንድ ተቀያሪዎች፦ ሙር፣ ኤልቦርግ፣ ታልቢ፣ ብራውን፣ ሪግ፣ ሙንድል፣ አልዴሬቴ፣ ኢሲዶር፣ ዲያራ፣ ሙኪዬሌ፣ ሲልት፣ ታ ቢ፣ አሌሴ፣ ባ
አጠራጣሪ፦ የለም
ጉዳት ላይ ያሉ፦ አዲንግራ (ቁርጭምጭሚት፣ መስከረም)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 7ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ብሮቢ 7
***
ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ሊድስ
ቅዳሜ ከሰዓት 9፡00
ቦታ፦ ሲቲ ግራውንድ
ዳኛ፦ ሮበርት ጆንስ
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ጨዋታ 18፣ ቢጫ ካርድ 75፣ ቀይ ካርድ 0፣ በአንድ ጨዋታ 4.17 ካርዶች
ኖቲንግሃም ፎረስት ተቀያሪዎች፦ ቪክቶር፣ ቤንዳ፣ ሞራቶ፣ ሃድሰን-ኦዶይ፣ ዶሚንጌዝ፣ ዉድ፣ ካሊሙኤንዶ፣ ሞሬይራ፣ ሀቺንሰን፣ ኩንያ፣ ማክአቲ፣ ኔትዝ፣ ሪቻርድስ፣ ባክዋ፣ ቢንደን፣ አቦት
አጠራጣሪ፦ የለም
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ዬትስ (የጨዋታ ብቃት፣ መስከረም)፣ ሳቮና (ጉልበት፣ ጥቅምት)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 16ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ጊብስ-ዋይት 15
ሊድስ ተቀያሪዎች፦ ኬርንስ፣ ፔሪ፣ ጄምስ፣ ሎንግስታፍ፣ ንሜቻ፣ ኦካፎር፣ ታናካ፣ ግሩኤቭ፣ ኤልቬዲ
አጠራጣሪ፦ ፔሪ (ጭን)፣ ግሩኤቭ (ጉልበት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ጉድመንድሰን (የታችኛው የጡንቻ ክፍል፣ ነሐሴ 30)፣ ግኖንቶ (የታችኛው የጡንቻ ክፍል፣ መስከረም)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 14ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ካልቨርት-ሌዊን 14
***
ብሬንትፎርድ ከ ቶተንሃም
ቅዳሜ ምሽት 11፡30 በSky Sports Premier League
ቦታ፦ ጂቴክ ኮሚዩኒቲ ስታዲየም
ዳኛ፦ ማይክል ኦሊቨር
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ጨዋታ 29፣ ቢጫ ካርድ 89፣ ቀይ ካርድ 2፣ በአንድ ጨዋታ 3.14 ካርዶች
ብሬንትፎርድ ተቀያሪዎች፦ ባልኮምቤ፣ ቫልዲማርሰን፣ ሂኪ፣ ሄንሪ፣ ቫን ደን በርግ፣ ፒኖክ፣ ያርሞሊዩክ፣ ዳሲልቫ፣ ዊልሰን፣ ካርቫልሆ፣ ሚላምቦ፣ አንቶኒ፣ ሜጎማ፣ ዳምስጋርድ፣ ኪም፣ ኑነስ፣ ሹስተር፣ ፉሮ፣ ፍሬድሪክ
አጠራጣሪ፦ ሚላምቦ (ጉልበት)፣ ቫን ደን በርግ (የጨዋታ ብቃት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ የሉም
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 9ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ኢጎር ቲያጎ 22
ቶተንሃም ተቀያሪዎች፦ ዱብራቭካ፣ ኦስቲን፣ ዳንሶ፣ ማዲሰን፣ ኡዶጊ፣ ቤርግቫል፣ ሶላንኬ፣ ኩዱስ፣ ፖሮ፣ ታካይ፣ ሳር፣ ቤንታንኩር፣ ዴቪስ፣ ቫን ደ ቬን፣ ስካርሌት
አጠራጣሪ፦ ኩዱስ (የታችኛው የጡንቻ ክፍል)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ኦዶበርት (ጉልበት፣ ኅዳር)፣ ሲመንስ (ጉልበት፣ የካቲት)፣ ኩሉሴቭስኪ (ጉልበት፣ የማይታወቅ)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 17ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ሪሻርሊሰን 11
***
ብራይተን ከ አስቶን ቪላ
እሁድ ቀትር 8፡00 በSky Sports Premier League
ቦታ፦ አሜክስ ስታዲየም
ዳኛ፦ ፒተር ባንክስ
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ጨዋታ 22፣ ቢጫ ካርድ 86፣ ቀይ ካርድ 4፣ በአንድ ጨዋታ 4.09 ካርዶች
ብራይተን ተቀያሪዎች፦ ስቲል፣ ማክጊል፣ ኢጎር ጁሊዮ፣ ስትሩክ፣ ደንክ፣ ሚቶማ፣ ዴቪድ፣ ኦስማን፣ ካሺን፣ ኮስቱላስ፣ ኮስቲንሃ፣ ኮዚየር-ዱቤሪ፣ ስቮዶባ፣ ኦራይሊ፣ ያልኩዬ፣ ዮሃና
አጠራጣሪ፦ ሚቶማ (የታችኛው የጡንቻ ክፍል)፣ ኦራይሊ (ህመም)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ቲዚማስ (ጉልበት፣ መስከረም)፣ ፈርጉሰን (ቁርጭምጭሚት፣ መስከረም)፣ ሚንቴ (የባት ጡንቻ፣ ጥቅምት)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 8ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ዌልቤክ 13
አስቶን ቪላ ተቀያሪዎች፦ ሱዙኪ፣ ሚንግስ፣ ሩጌሪ፣ አብርሃም፣ ጂሞ-አሎባ፣ ቦጋርዴ፣ ማንዛምቢ፣ አሊሰን፣ ሲሴ፣ ቡሮውስ፣ ሄሚንግስ፣ ዋን-ቢሳካ
አጠራጣሪ፦ ማንዛምቢ (ጉልበት)፣ አብርሃም (የጨዋታ ብቃት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ማድጆ (ቁርጭምጭሚት፣ መስከረም)፣ ጆአኦ ጎሜዝ (የባት ጡንቻ፣ መስከረም)፣ ቤይሊ (የጨዋታ ብቃት፣ መስከረም)፣ ኦናና (ጉልበት፣ የማይታወቅ)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 4ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ዋትኪንስ 16
***
ማንቸስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ
እሁድ ቀትር 8፡00 በSky Sports Main Event
ቦታ፦ ኢቲሃድ ስታዲየም
ዳኛ፦ ጃሬድ ጊሌት
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ጨዋታ 22፣ ቢጫ ካርድ 79፣ ቀይ ካርድ 1፣ በአንድ ጨዋታ 3.64 ካርዶች
ማንቸስተር ሲቲ ተቀያሪዎች፦ ቤቲኔሊ፣ ሩሊ፣ ጉሂ፣ ቸርኪ፣ ዶኩ፣ ኑነስ፣ ጎንዛሌዝ፣ ግሬሊሽ፣ ሬይስ፣ ኢቼቬሪ፣ ሞንጋ፣ ዊልሰን-ኤስብራንድ፣ ሌዊስ
አጠራጣሪ፦ ዶኩ (የባት ጡንቻ)፣ ኑነስ (የጨዋታ ብቃት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ የሉም
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 2ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ሀላንድ 27
በርንማውዝ ተቀያሪዎች፦ ፎርስተር፣ ዴኒስ፣ ሶለር፣ ብሩክስ፣ ጋነን-ዶክ፣ አዳምስ፣ ዲያኪቴ፣ ሳንቼዝ፣ ቶዝ፣ አሮንስ፣ ጄቢሰን፣ አኪንቦኒ፣ ዊንተርበርን፣ ሪስ-ዶቲን
አጠራጣሪ፦ ብሩክስ (የጨዋታ ብቃት)፣ ሶለር (የጨዋታ ብቃት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ አድሊ (የባት ጡንቻ፣ መስከረም)፣ አራውጆ (ጭን፣ ኅዳር)፣ ክሩፒ (ቁርጭምጭሚት፣ ኅዳር)፣ ሚሎሳቭልጄቪች (ጉልበት፣ የማይታወቅ)
የታገዱ፦ ክሪስቲ (የሦስት ጨዋታ ቅጣት የመጨረሻው)
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 6ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ክሩፒ 13
***
ኒውካስል ከ ሊቨርፑል
እሁድ ምሽት 10፡30 በSky Sports Premier League
ቦታ፦ ሴንት ጀምስ ፓርክ
ዳኛ፦ ስቱዋርት አትዌል
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ቢጫ ካርድ 117፣ ቀይ ካርድ 3፣ በአማካይ 4.8 ካርዶች
ኒውካስል ተቀያሪዎች፦ ፖፕ፣ ጊሌስፒ፣ ሻር፣ ስቱር፣ ቱሬ፣ መርፊ፣ ጃውየን፣ ዊሎክ፣ በርን፣ ማይሊ
አጠራጣሪ፦ የለም
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ሊቭራሜንቶ (የባት ጡንቻ፣ ነሐሴ 29)፣ ጆሊንተን (ብሽሽት፣ መስከረም)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 12ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ጊማሬሽ 9
ሊቨርፑል ተቀያሪዎች፦ ማማርዳሽቪሊ፣ ዉድማን፣ ያሮስ፣ አራውጆ፣ ንዲያዬ፣ ሲሚካስ፣ ማክ አሊስተር፣ ኤሊዮት፣ ኒዮኒ፣ ማክኮነል፣ ቺዬሳ፣ ሙኖዝ፣ ራይት፣ ኩማስ
አጠራጣሪ፦ የለም
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ጎሜዝ (የጨዋታ ብቃት፣ መስከረም)፣ ኤኪቲኬ (የተረከዝ ጅማት/Achilles፣ ታኅሣሥ)፣ ብራድሌይ (ጉልበት፣ የማይታወቅ)፣ ሊዮኒ (ጉልበት፣ የማይታወቅ)፣ ኤንዶ (ቁርጭምጭሚት፣ የማይታወቅ)
የታገዱ፦ የሉም
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 5ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ኤኪቲኬ 11
***
ፉልሃም ከ ቼልሲ
ሰኞ ምሽት 4፡00 በSky Sports Premier League
ቦታ፦ ክራቨን ኮቴጅ
ዳኛ፦ ጆን ብሩክስ
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ ጨዋታ 12፣ ቢጫ ካርድ 44፣ ቀይ ካርድ 3፣ በአንድ ጨዋታ 3.92 ካርዶች
ፉልሃም ተቀያሪዎች፦ ሌኮምቴ፣ ቴቴ፣ ሪድ፣ ሙኒዝ፣ ኬቪን፣ ኩሲ-አሳሬ፣ ቻርለስ፣ ሴሴኞን፣ ስሚዝ ሮው፣ ሃሪ
አጠራጣሪ፦ የለም
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ኬርኒ (ጉልበት፣ ጥቅምት)
የታገዱ፦ አንደርሰን (የሦስት ጨዋታ ቅጣት የመጨረሻው)
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 11ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ዊልሰን 10
ቼልሲ ተቀያሪዎች፦ ሻርማን-ሎው፣ ፔንደርስ፣ ስሎኒና፣ ባርኮ፣ ፈርናንዴዝ፣ ጊተንስ፣ ዴላፕ፣ ጃክሰን፣ ኢሱጎ፣ ዌልቤክ፣ ሳር፣ ሀቶ፣ ኩዌንዳ፣ ጉስቶ፣ ቻቫሪያ፣ አንሴልሚኖ፣ ዋትሰን፣ ኒኮል-ጃዙሊ፣ አቼምፖንግ፣ ሙድሪክ፣ ሱቡሎዬ፣ አዳራቢዮዮ፣ እስቴቫዎ
አጠራጣሪ፦ አንሴልሚኖ (የጨዋታ ብቃት)
ጉዳት ላይ ያሉ፦ ኤሜጋ (የታችኛው የጡንቻ ክፍል፣ ነሐሴ 30)፣ ሄንደርሰን (የእጅ አንጓ፣ መስከረም)
የታገዱ፦ ፎፋና (የሁለት ጨዋታ ቅጣት የመጀመሪያው)
ያለፈው የውድድር ዓመት፦ 10ኛ
የ2025-26 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፦ ጆአኦ ፔድሮ 15