ቅዳሜ ከቀኑ 8፡30፤ በቪታሊቲ ስታዲየም፤ ዳኛ፦ ያሬድ ጊሌት። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ15 ጨዋታዎች 53 ቢጫ እና 1 ቀይ ካርድ (በአማካይ 3.6 ካርድ በጨዋታ) አሳይተዋል።
ቦርንመዝ ከተቀያሪ ወንበር፦ ማንዳስ፣ ፎርስተር፣ ስሚዝ፣ ዲያኪቴ፣ ሚሎሳቭልጄቪች፣ ቶት፣ ታቨርኒየር፣ ክሪስቲ፣ ብሩክስ፣ ኡናል ተካተዋል። አጠራጣሪ፦ የለም። ጉዳት፦ ኩክ (ጅማት፣ ሚያዝያ)፣ ክሉይቨርት (ጉልበት፣ ግንቦት)፣ ሶለር (ጅማት፣ ሰኔ)፣ ጋኖን-ዶክ (ጅማት፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አሸነፈ፣ አቻ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ክሩፒ (8 ጎሎች)።
ሰንደርላንድ ከተቀያሪ ወንበር፦ ኤልቦርግ፣ ሙር፣ ኦኒየን፣ ጆንስ፣ ሪግ፣ ሲርኪን፣ ትራኦሬ፣ አንጉሎ፣ ማየንዳ፣ ዊታከር። አጠራጣሪ፦ ሲርኪን (መመታት)። ጉዳት፦ ሬኒልዶ (ጉልበት፣ መጋቢት 22)፣ ሙኪዬሌ (ባት፣ ሚያዝያ)፣ ብሮቢ (ብሽሽት፣ ሚያዝያ)፣ ሙንድል (ጅማት፣ አይታወቅም)፣ ታ ቢ (ቁርጭምጭሚት፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ብሮቢ (5 ጎሎች)።
በርንሊ ከ ብሬንትፎርድ
ቅዳሜ ምሽት 11፡00፤ በቱርፍ ሙር፤ ዳኛ፦ ሳም ባሮት። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ16 ጨዋታዎች 57 ቢጫ እና 1 ቀይ ካርድ (በአማካይ 3.63 ካርድ በጨዋታ) መዘዋል።
በርንሊ ከተቀያሪ ወንበር፦ ዌይስ፣ ህላድኪ፣ ዎከር፣ ኤክዳል፣ ሃርትማን፣ ፍሎሬንቲኖ፣ ብሩን ላርሰን፣ ኡጎቹኩ፣ ፎስተር፣ ባርነስ፣ ቻውና። አጠራጣሪ፦ የለም። ጉዳት፦ ብሮጃ (መመታት፣ መጋቢት 14)፣ ቱዋንዜቤ (አቺለስ፣ መጋቢት 14)፣ አምዱኒ (ጉልበት፣ ሚያዝያ)፣ ኩለን (ጉልበት፣ መስከረም)፣ ትሬሶር (ቁርጭምጭሚት፣ አይታወቅም)፣ ቤየር (ጅማት፣ አይታወቅም)፣ ሮበርትስ (አቺለስ፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አቻ፣ አቻ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ አንቶኒ፣ ፍሌሚንግ (6 ጎሎች)።
ብሬንትፎርድ ከተቀያሪ ወንበር፦ ቫልዲማርሰን፣ አጄር፣ ፒኖክ፣ ሂኪ፣ ጃኔልት፣ ዳምስጋርድ፣ ዶኖቫን፣ ሌዊስ-ፖተር፣ ኔልሰን፣ ፉሮ። አጠራጣሪ፦ ካዮዴ (መመታት)፣ ሂኪ (መመታት)። ጉዳት፦ ካርቫልሆ (ጉልበት፣ ሰኔ)፣ ሚላምቦ (ጉልበት፣ ሰኔ)፣ ዳሲልቫ (ጉልበት፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ቲያጎ (17 ጎሎች)።
ሊቨርፑል ከ ዌስትሃም
ቅዳሜ ምሽት 11፡00፤ በአንፊልድ፤ ዳኛ፦ ቲም ሮቢንሰን። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ7 ጨዋታዎች 31 ቢጫ እና 2 ቀይ ካርድ (በአማካይ 4.71 ካርድ በጨዋታ) መዘዋል።
ሊቨርፑል ከተቀያሪ ወንበር፦ ማማርዳሽቪሊ፣ ዉድማን፣ ራምሴ፣ ጎሜዝ፣ ሮበርትሰን፣ ሞሪሰን፣ እንደው፣ ጆንስ፣ ኪዬዛ፣ ንጉሞሃ፣ ኒዮኒ። አጠራጣሪ፦ የለም። ጉዳት፦ ኢሳክ (የእግር ስብራት፣ ሚያዝያ)፣ ብራድሊ (ጉልበት፣ ነሐሴ)፣ ሊዮኒ (ጉልበት፣ ነሐሴ)፣ ዊርትዝ (ጀርባ፣ አይታወቅም)፣ ዳንስ (ጅማት፣ አይታወቅም)፣ ባይሴቲች (ጅማት፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ ተሸነፈ፣ አቻ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ኤኪቲኬ (10 ጎሎች)።
ዌስትሃም ከተቀያሪ ወንበር፦ ሄርማንሰን፣ ሄሪክ፣ ቶዲቦ፣ ማየርስ፣ ኪልማን፣ ኦርፎርድ፣ ዎከር-ፒተርስ፣ ትራኦሬ፣ ላማድሪድ፣ ካንቴ፣ ዊልሰን። አጠራጣሪ፦ የለም። ጉዳት፦ ፓብሎ (ባት፣ መጋቢት 14)፣ ፋቢያንስኪ (ጀርባ፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ ፖትስ። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አቻ፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ቦወን (8 ጎሎች)።
ኒውካስል ከ ኤቨርተን
ቅዳሜ ምሽት 11፡00፤ በሴንት ጀምስ ፓርክ፤ ዳኛ፦ ስቱዋርት አትዌል። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ16 ጨዋታዎች 74 ቢጫ እና 2 ቀይ ካርድ (በአማካይ 4.75 ካርድ በጨዋታ) መዘዋል።
ኒውካስል ከተቀያሪ ወንበር፦ ራምስዴል፣ በርን፣ ኤ መርፊ፣ ዊሎክ፣ ራምሴ፣ ጄ መርፊ፣ ዊሳ፣ ኦሱላ፣ ሻሃር፣ ኒቭ። አጠራጣሪ፦ ራምሴ (መመታት)። ጉዳት፦ ሊቭራሜንቶ (ጅማት፣ መጋቢት 14)፣ ማይሊ (ጭን፣ መጋቢት 22)፣ ሻር (ቁርጭምጭሚት፣ ሚያዝያ)፣ ጊማሬሽ (ጅማት፣ ሚያዝያ)፣ ክራፍት (ጉልበት፣ ነሐሴ)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ ተሸነፈ፣ አቻ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ጊማሬሽ (9 ጎሎች)።
ኤቨርተን ከተቀያሪ ወንበር፦ ትራቨርስ፣ ኪንግ፣ ኮልማን፣ ማይኮሌንኮ፣ አዝኑ፣ ሮህል፣ ኢሮኢግቡናም፣ ማክኒል፣ ዲብሊንግ፣ ጆርጅ፣ ባሪ። አጠራጣሪ፦ የለም። ጉዳት፦ አልካራዝ (አይታወቅም፣ መጋቢት 21)፣ ግሪሊሽ (እግር፣ ነሐሴ)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አሸነፈ፣ አቻ፣ አቻ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ባሪ፣ ዱውስበሪ-ሃል፣ ንዲያዬ (5 ጎሎች)።
ሊድስ ከ ማንቸስተር ሲቲ
ቅዳሜ ምሽት 1፡30፤ በኤላንድ ሮድ፤ ዳኛ፦ ፒተር ባንክስ። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ19 ጨዋታዎች 76 ቢጫ እና 3 ቀይ ካርድ (በአማካይ 4.16 ካርድ በጨዋታ) መዘዋል።
ሊድስ ከተቀያሪ ወንበር፦ ፔሪ፣ ቦርናው፣ ጀስቲን፣ ባይራም፣ ሎንግስታፍ፣ ታናካ፣ ንሜቻ፣ ኖንቶ፣ ጄምስ፣ ፒሮ፣ ቡኦናኖቴ። አጠራጣሪ፦ የለም። ጉዳት፦ ኦካፎር (ጅማት፣ መጋቢት 14)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አቻ፣ አሸነፈ፣ አቻ፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ካልቨርት-ሌዊን (10 ጎሎች)።
ማንቸስተር ሲቲ ከተቀያሪ ወንበር፦ ትራፎርድ፣ ቤቲኔሊ፣ ዲያስ፣ ስቶንስ፣ አኬ፣ አሌይን፣ ግሬይ፣ ሬይንደርስ፣ ሌዊስ፣ ጎንዛሌዝ፣ ሳቪንሆ፣ ፎደን፣ ቸርኪ፣ ማክአይዱ። አጠራጣሪ፦ የለም። ጉዳት፦ ዶኩ (እግር፣ መጋቢት 14)፣ ኮቫቺች (ቁርጭምጭሚት፣ ግንቦት)፣ ግቫርዲዮል (የእግር ስብራት፣ ሰኔ)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አቻ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ሀላንድ (22 ጎሎች)።
ብራይተን ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
እሁድ ከቀኑ 10፡00፤ በአሜክስ ስታዲየም፤ ዳኛ፦ አንዲ ማድሊ። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ13 ጨዋታዎች 44 ቢጫ እና 2 ቀይ ካርድ (በአማካይ 3.54 ካርድ በጨዋታ) መዘዋል።
ብራይተን ከተቀያሪ ወንበር፦ ስቲል፣ ማክጊል፣ ቬልትማን፣ ቦስካግሊ፣ ደ ኩይፐር፣ ኢጎር፣ ባሌባ፣ አያሪ፣ ሃውል፣ ራተር፣ ሚንቴ፣ ማርች፣ ኮስቱላስ። አጠራጣሪ፦ አያሪ (ትከሻ)፣ ማርች (ብቃት)። ጉዳት፦ ቲዚማስ (ጉልበት፣ ሰኔ)፣ ዌብስተር (ጉልበት፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አቻ፣ ተሸነፈ፣ አቻ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ዌልቤክ (9 ጎሎች)።
ኖቲንግሃም ፎረስት ከተቀያሪ ወንበር፦ ጋን፣ ሞራቶ፣ ኩንያ፣ አቦት፣ ኔትዝ፣ ዬትስ፣ ማክአቲ፣ ዶሚንጌዝ፣ ሁድሰን-ኦዶይ፣ ባክዋ፣ ሉካ፣ አዎኒዪ። አጠራጣሪ፦ የለም። ጉዳት፦ ሴልስ (ብሽሽት፣ መጋቢት 4)፣ ሳቮና (ጉልበት፣ አይታወቅም)፣ ዉድ (ጉልበት፣ አይታወቅም)፣ ቦሊ (ጉልበት፣ አይታወቅም)፣ ጆን ቪክቶር (ጉልበት፣ ሰኔ)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አቻ፣ አሸነፈ፣ አቻ፣ ተሸነፈ፣ አቻ፣ ተሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ጊብስ-ዋይት (6 ጎሎች)።
ፉልሃም ከ ቶተንሃም
እሁድ ከቀኑ 10፡00፤ በክራቨን ኮቴጅ፤ ዳኛ፦ ፖል ቲየርኒ። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ5 ጨዋታዎች 19 ቢጫ እና 0 ቀይ ካርድ (በአማካይ 3.8 ካርድ በጨዋታ) መዘዋል።
ፉልሃም ከተቀያሪ ወንበር፦ ሌኮምቴ፣ ካስታኝ፣ ዲዮፕ፣ ኩዌንካ፣ ሮቢንሰን፣ ሪድ፣ ሉኪች፣ ኪንግ፣ ኬርኒ፣ ሙኒዝ፣ ቹኩዌዜ፣ ኩሲ-አሳሬ። አጠራጣሪ፦ ሮቢንሰን (ቁርጭምጭሚት)፣ ሉኪች (ጅማት)፣ ቹኩዌዜ (ባት)። ጉዳት፦ ኬቪን (እግር፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ጂሜኔዝ፣ ዊልሰን (8 ጎሎች)።
ቶተንሃም ከተቀያሪ ወንበር፦ ኪንስኪ፣ ኦስቲን፣ ፖሮ፣ ሶዛ፣ ባይፊልድ፣ ፓሊንሃ፣ ሮውስዌል፣ ዊሊያምስ-ባርኔት፣ ኦሉሴሲ፣ ቴል፣ ሪቻርሊሰን፣ ሶላንኬ፣ ዊልሰን። አጠራጣሪ፦ ኪንስኪ (መመታት)። ጉዳት፦ ኡዶጊ (ጅማት፣ መጋቢት 15)፣ ኩዱስ (ጭን፣ ሚያዝያ)፣ ኦዶበርት (ጉልበት፣ አይታወቅም)፣ ቤርግቫል (ቁርጭምጭሚት፣ አይታወቅም)፣ ዴቪስ (ቁርጭምጭሚት፣ አይታወቅም)፣ ቤንታንኩር (ጅማት፣ አይታወቅም)፣ ማዲሰን (ጉልበት፣ አይታወቅም)፣ ኩሉሴቭስኪ (ጉልበት፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ ሮሜሮ። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ ተሸነፈ፣ አቻ፣ አቻ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ሪቻርሊሰን (7 ጎሎች)።
ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ክሪስታል ፓላስ
እሁድ ከቀኑ 10፡00፤ በኦልድ ትራፎርድ፤ ዳኛ፦ ክሪስ ካቫና። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ19 ጨዋታዎች 73 ቢጫ እና 1 ቀይ ካርድ (በአማካይ 3.89 ካርድ በጨዋታ) መዘዋል።
ማንቸስተር ዩናይትድ ከተቀያሪ ወንበር፦ ባይንዲር፣ ሂተን፣ ሚ፣ ማርቲኔዝ፣ ሄቨን፣ ማዝራውዊ፣ ማላሲያ፣ ፍሬደሪክሰን፣ ኡጋርቴ፣ ጄ ፍሌቸር፣ ቲ ፍሌቸር፣ አማድ፣ ዚርክዚ፣ ሌሲ፣ ኦቢ፣ ማንታቶ። አጠራጣሪ፦ ማርቲኔዝ (ብቃት)። ጉዳት፦ ማውንት (መመታት፣ መጋቢት 15)፣ ዴ ሊክት (ጀርባ፣ መጋቢት 20)፣ ዶርጉ (ጡንቻ፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አቻ፣ አሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ምቤውሞ (9 ጎሎች)።
ክሪስታል ፓላስ ከተቀያሪ ወንበር፦ ቤኒቴዝ፣ ማቲውስ፣ ካንቮት፣ ክላይን፣ ሶሳ፣ ካማዳ፣ ዴቬኒ፣ ካርዲነስ፣ ኡቼ፣ ጆንሰን፣ ጌሳንድ። አጠራጣሪ፦ ላክሮክስ (ብቃት)። ጉዳት፦ ሌርማ (ጅማት፣ መጋቢት 14)፣ ማቴታ (ጉልበት፣ መጋቢት 14)፣ ንኬቲያ (ጅማት፣ ሚያዝያ)፣ ዱኩሬ (ጉልበት፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ ተሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አቻ፣ አሸነፈ፣ ተሸነፈ፣ አሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ማቴታ (8 ጎሎች)።
አርሰናል ከ ቼልሲ
እሁድ ምሽት 12፡30፤ በኤምሬትስ ስታዲየም፤ ዳኛ፦ ዳረን ኢንግላንድ። ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን በ16 ጨዋታዎች 63 ቢጫ እና 2 ቀይ ካርድ (በአማካይ 4.06 ካርድ በጨዋታ) መዘዋል።
አርሰናል ከተቀያሪ ወንበር፦ አሪዛባላጋ፣ ዋይት፣ ሞስኬራ፣ ካላፊዮሪ፣ ሌዊስ-ስኬሊ፣ ኖርጋርድ፣ ኢዜ፣ ሀቨርትዝ፣ ማርቲኔሊ፣ ማዱዌኬ፣ ጂሰስ፣ ዶውማን። አጠራጣሪ፦ ዋይት (መመታት)፣ ሀቨርትዝ (ጡንቻ)። ጉዳት፦ ሜሪኖ (እግር፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ የለም። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ ተሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አቻ፣ አቻ፣ አሸነፈ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ጂዮከሬስ (10 ጎሎች)።
ቼልሲ ከተቀያሪ ወንበር፦ ስሎኒና፣ ጆርገንሰን፣ ሻርማን-ሎው፣ ባዲያሺሌ፣ ሃቶ፣ አዳራቢዮዮ፣ አቼምፖንግ፣ ጋርናቾ፣ ጊዩ፣ ላቪያ፣ ዴላፕ፣ ዎልሽ፣ ምሄውካ። አጠራጣሪ፦ ጆርገንሰን (መመታት)። ጉዳት፦ ኢሱጎ (ብቃት፣ መጋቢት 4)፣ ኩኩሬላ (ጅማት፣ መጋቢት 7)፣ እስቴቫኦ (ጅማት፣ መጋቢት 14)፣ ጊተንስ (ጅማት፣ መጋቢት 21)፣ ኮልዊል (ጉልበት፣ አይታወቅም)። ቅጣት፦ ፎፋና፣ ሙድሪክ። የቅርብ ጊዜ አቋም፦ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አሸነፈ፣ አቻ፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፦ ፔድሮ (11 ጎሎች)።