League Table

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች፡ የቡድኖች ዜና እና ግምታዊ አሰላለፍ

ብሬንትፎርድ ከ ፉልሃም
ቅዳሜ ከቀኑ 8፡30 | በጂቴክ ኮሚዩኒቲ ስታዲየም | ዳኛ፡ ፖል ቲየርኒ
በዚህ የውድድር ዘመን ዳኛው የመሩት፡ 8 ጨዋታ፣ 29 ቢጫ፣ 1 ቀይ (በአማካይ 3.75 ካርድ በጨዋታ)።
የብሬንትፎርድ ተቀያሪዎች፡ ቫልዲማርሰን፣ ባልኮምቤ፣ አጄር፣ ሂኪ፣ ዶኖቫን፣ ኔልሰን፣ ፉሮ፣ ፒኖክ። አጠራጣሪ፡ ሂኪ (የጨዋታ ብቃት)። የጉዳት ዜና፡ ያኔልት፣ ሄንደርሰን፣ ዳሲልቫ፣ ካርቫልሆ፣ ሚላምቦ፣ ሄንሪ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ ድል፣ አቻ፣ አቻ፣ አቻ፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ኢጎር ቲያጎ (21)።
የፉልሃም ተቀያሪዎች፡ ሌኮምቴ፣ ዲዮፕ፣ ኩዌንካ፣ ስሚዝ ሮው፣ ኬርኒ፣ ሙኒዝ፣ ቹኩዌዜ፣ ኩሲ-አሳሬ፣ ቦብ፣ ሮቢንሰን። አጠራጣሪ፡ የለም። የጉዳት ዜና፡ ሪድ፣ ቴቴ፣ ኬቪን። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት፣ አቻ፣ ድል፣ ሽንፈት። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ዊልሰን (10)።

ሊድስ ዩናይትድ ከ ዎልቭስ
ቅዳሜ ከቀኑ 11፡00 | በኤላንድ ሮድ | ዳኛ፡ ቲም ሮቢንሰን
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 9 ጨዋታ፣ 36 ቢጫ፣ 2 ቀይ (በአማካይ 4.22 ካርድ በጨዋታ)።
የሊድስ ተቀያሪዎች፡ ፔሪ፣ ቦርናው፣ ግሩቭ፣ ሎንግስታፍ፣ ንሜቻ፣ ኖንቶ፣ ባይራም፣ ፒሮ፣ ቡናኖቴ። አጠራጣሪ፡ የለም። የጉዳት ዜና፡ ስታክ፣ ሮዶን፣ ጄምስ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ አቻ፣ ሽንፈት፣ አቻ፣ አቻ፣ ድል። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ካልቨርት-ሌዊን (10)።
የዎልቭስ ተቀያሪዎች፡ ቤንትሌይ፣ ቲ ጎሜዝ፣ ዶኸርቲ፣ ሞለር ዎልፌ፣ ኤ ጎሜዝ፣ ህዋንግ፣ አር ጎሜዝ፣ ጎንዛሌዝ፣ ቺዎሜ፣ ኤዶዚ፣ ሊማ። አጠራጣሪ፡ ዶኸርቲ (ብቃት)። የጉዳት ዜና፡ ጆንስተን፣ መዲና። ቅጣት፡ ሞስኬራ (የሁለት ጨዋታ ቅጣት የመጀመሪያው)። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ አቻ፣ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢዎች፡ አሮኮዳሬ፣ አር ጎሜዝ (3)።

ኒውካስል ከ ቦርንመዝ
ቅዳሜ ከቀኑ 11፡00 | በሴንት ጄምስ ፓርክ | ዳኛ፡ ቶም ብራማል
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 19 ጨዋታ፣ 75 ቢጫ፣ 2 ቀይ (በአማካይ 4.05 ካርድ በጨዋታ)።
የኒውካስል ተቀያሪዎች፡ ፖፕ፣ ትሪፒየር፣ ሊቭራሜንቶ፣ ቦትማን፣ ባርነስ፣ ዊሳ፣ ዎልቴማዴ፣ ጄ መርፊ፣ ጊማሬሽ። አጠራጣሪ፡ ጊማሬሽ (የጡንቻ ጉዳት)። የጉዳት ዜና፡ ሻር፣ ክራፍት። ቅጣት፡ ጆሊንተን (የሁለት ጨዋታ ቅጣት የመጀመሪያው)። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ ሽንፈት፣ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ሽንፈት። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ጊማሬሽ (9)።
የቦርንመዝ ተቀያሪዎች፡ ዴኒስ፣ ፎርስተር፣ ማንዳስ፣ ስሚዝ፣ ዲያኪቴ፣ ሚሎሳቭሌቪች፣ ሶለር፣ አዳምስ፣ ብሩክስ፣ ቶት፣ ጋኖን-ዶክ፣ አናል፣ አድሊ። አጠራጣሪ፡ የለም። የጉዳት ዜና፡ ክሉይቨርት፣ ኩክ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ አቻ፣ አቻ፣ አቻ፣ አቻ፣ አቻ፣ ድል። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ክሩፒ (10)።

ቶተንሃም ከ ብራይተን
ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡30 | በቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም | ዳኛ፡ ስቱዋርት አትዌል
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 20 ጨዋታ፣ 94 ቢጫ፣ 3 ቀይ (በአማካይ 4.85 ካርድ በጨዋታ)።
የቶተንሃም ተቀያሪዎች፡ ኦስቲን፣ ኪንስኪ፣ ድራጉሲን፣ ስፔንስ፣ ሶዛ፣ ባይፊልድ፣ ቢሱማ፣ ፓልሂንሃ፣ ሳር፣ ዊሊያምስ-ባርኔት፣ ኦሉሴሲ፣ ሪቻርሊሰን፣ ዊልሰን፣ በርግቫል ። አጠራጣሪ፡ ቪካሪዮ። የጉዳት ዜና፡ ቤንታንኩር፣ ሮሜሮ፣ ኦዶበርት፣ ማዲሰን፣ ኩሉሴቭስኪ፣ ኩዱስ፣ ዴቪስ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ ሽንፈት፣ ሽንፈት፣ አቻ፣ ሽንፈት፣ ሽንፈት። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ሪቻርሊሰን (9)።
የብራይተን ተቀያሪዎች፡ ስቲል፣ ማክጊል፣ ቬልትማን፣ ዴ ኩይፐር፣ ኢጎር ጁሊዮ፣ ባሌባ፣ አያሪ፣ ሩተር፣ ሚቶማ፣ ማርች፣ ኮስቱላስ፣ ሚልነር። አጠራጣሪ፡ ሚልነር። የጉዳት ዜና፡ ትዚማስ፣ ዌብስተር። ቅጣት፡ ደንክ (የሁለተኛ ጨዋታ ቅጣት)። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ድል፣ ድል፣ ድል። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ዌልቤክ (12)።

ቼልሲ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
ቅዳሜ ምሽት 4፡00 | በስታምፎርድ ብሪጅ | ዳኛ፡ ማይክል ኦሊቨር
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 24 ጨዋታ፣ 71 ቢጫ፣ 2 ቀይ (በአማካይ 3.04 ካርድ በጨዋታ)።
የቼልሲ ተቀያሪዎች፡ ጆርገንሰን፣ ስሎኒና፣ ባዲያሺል፣ ሳር፣ አዳራቢዮዮ፣ ኢሱጎ፣ ዴላፕ፣ ጊተንስ፣ እስቴቫዎ፣ ጉዩ፣ ምሄውካ፣ ላቪያ፣ ቻሎባህ። አጠራጣሪ፡ ጊተንስ፣ ጆርገንሰን፣ ቻሎባህ። የጉዳት ዜና፡ ኮልዊል፣ ጄምስ። ቅጣት፡ ሙድሪክ (ላልተወሰነ ጊዜ)። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ አቻ፣ ሽንፈት፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ሽንፈት፣ ሽንፈት። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ፔድሮ (14)።
የማንቸስተር ዩናይትድ ተቀያሪዎች፡ ፍሬደሪክሰን፣ ሚ፣ ሂተን፣ ኦቢ፣ ባይንዲር፣ ጄ ፍሌቸር፣ ቲ ፍሌቸር፣ ማላሲያ፣ ማንታቶ፣ ኡጋርቴ፣ ዚርክዚ፣ ሌሲ፣ ማዝራዊ፣ ማውንት፣ ሴስኮ። አጠራጣሪ፡ የለም። የጉዳት ዜና፡ ዴ ሊክት፣ ዶርጉ። ቅጣት፡ ማርቲኔዝ (የሶስት ጨዋታ ቅጣት መጀመሪያ)፣ ማጓየር (አንድ ጨዋታ)። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ድል፣ ሽንፈት፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢዎች፡ ምቤውሞ፣ ሴስኮ (9)።

አስቶን ቪላ ከ ሰንደርላንድ
እሁድ ከቀኑ 10፡00 | በቪላ ፓርክ | ዳኛ፡ ሳም ባሮት
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 19 ጨዋታ፣ 68 ቢጫ፣ 1 ቀይ (በአማካይ 3.63 ካርድ በጨዋታ)።
የአስቶን ቪላ ተቀያሪዎች፡ ቢዞት፣ ፕሮክተር፣ ጋርሲያ፣ ሊንደሎፍ፣ ሚንግስ፣ ቦጋርዴ፣ ማትሰን፣ ኤሊዮት፣ ዳግላስ ሉዊዝ፣ ሳንቾ፣ ቤይሊ፣ አብርሃም፣ ባርክሌይ። አጠራጣሪ፡ የለም። የጉዳት ዜና፡ አሊሰን፣ ካማራ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ አቻ፣ ሽንፈት፣ ሽንፈት፣ ድል፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ዋትኪንስ (9)።
የሰንደርላንድ ተቀያሪዎች፡ ኤልቦርግ፣ ጊርትሩይዳ፣ ሲርኪን፣ ሪግ፣ ኢሲዶር፣ ማየንዳ፣ ጄ ጆንስ፣ ኤች ጆንስ፣ ታልቢ፣ አንጉሎ፣ ባላርድ። አጠራጣሪ፡ አንጉሎ፣ ባላርድ። የጉዳት ዜና፡ ትራኦሬ፣ ሙር፣ ጆሴሊን፣ ሙንድል። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ድል፣ ድል፣ ድል። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ብሮቢ (6)።

ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል
እሁድ ከቀኑ 10፡00 | በሂል ዲኪንሰን ስታዲየም | ዳኛ፡ ክሪስ ካቫና
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 24 ጨዋታ፣ 90 ቢጫ፣ 3 ቀይ (በአማካይ 3.88 ካርድ በጨዋታ)።
የኤቨርተን ተቀያሪዎች፡ ትራቨርስ፣ ኪንግ፣ ኮልማን፣ ፓተርሰን፣ ኪን፣ አዝኑ፣ ሮል፣ ኢሮኢግቡናም፣ አርምስትሮንግ፣ አልካራዝ፣ ዲብሊንግ፣ ጆርጅ፣ ባሪ። አጠራጣሪ፡ የለም። የጉዳት ዜና፡ ግሪሊሽ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ድል፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢዎች፡ ቤቶ፣ ዲውስበሪ-ሃል (7)።
የሊቨርፑል ተቀያሪዎች፡ ዉድማን፣ ፔክሲ፣ ራምሴይ፣ ኬርኬዝ፣ ሞሪሰን፣ ማክ አሊስተር፣ ጆንስ፣ ኒዮኒ፣ ኪዬዛ፣ ጋክፖ። አጠራጣሪ፡ የለም። የጉዳት ዜና፡ አሊሰን፣ ብራድሌይ፣ ሊዮኒ፣ ኤኪቲኬ፣ ጎሜዝ፣ ኢንዶ፣ ባይሴቲች፣ ላኪ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ድል። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ኤኪቲኬ (11)።

ኖቲንግሃም ፎረስት ከ በርንሌይ
እሁድ ከቀኑ 10፡00 | በሲቲ ግራውንድ | ዳኛ፡ ቶም ኪርክ
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 4 ጨዋታ፣ 15 ቢጫ፣ 3 ቀይ (በአማካይ 4.50 ካርድ በጨዋታ)።
የፎረስት ተቀያሪዎች፡ ጋን፣ ኦርቴጋ፣ ቪክቶር፣ ሞራቶ፣ ጃየር፣ አቦት፣ ኔትዝ፣ ዬትስ፣ ማክአቲ፣ ዶሚንጌዝ፣ ዉድ፣ አወኒዪ፣ ንዶዬ፣ ባክዋ፣ ሉካ። አጠራጣሪ፡ ጃየር፣ ዉድ። የጉዳት ዜና፡ ጆን፣ ቦሊ፣ ሳቮና። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ ሽንፈት፣ አቻ፣ አቻ፣ ድል፣ አቻ። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ጊብስ-ዋይት (9)።
የበርንሌይ ተቀያሪዎች፡ ህላድኪ፣ ዌይስ፣ ዎራል፣ ፒሬስ፣ ቱዋንዜቤ፣ ብሩን ላርሰን፣ ብሮጃ፣ ባርነስ፣ ቻውና፣ አምዱኒ፣ አግዬይ፣ ፎስተር፣ ፍሎሬንቲኖ፣ ዎከር፣ ትሬሶር፣ ላውረንት። አጠራጣሪ፡ አምዱኒ። የጉዳት ዜና፡ ሜጅብሪ፣ ካለን፣ ቤየር፣ ሮበርትስ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ አቻ፣ ሽንፈት፣ አቻ፣ ሽንፈት፣ ሽንፈት። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ፍሌሚንግ (8)።

ማንቸስተር ሲቲ ከ አርሰናል
እሁድ ከቀኑ 12፡30 | በኢቲሃድ ስታዲየም | ዳኛ፡ አንቶኒ ቴይለር
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 25 ጨዋታ፣ 96 ቢጫ፣ 2 ቀይ (በአማካይ 3.92 ካርድ በጨዋታ)።
የማንቸስተር ሲቲ ተቀያሪዎች፡ ቤቲኔሊ፣ ፊሊፕስ፣ ማክአይዱ፣ ግሬይ፣ ሙካሳ፣ አሌይን፣ ሬይንደርስ፣ ሌዊስ፣ ጎንዛሌዝ፣ አኬ፣ ስቶንስ፣ ሳቪንሆ፣ ፎደን፣ ኮቫቺች፣ ማርሙሽ፣ ትራፎርድ፣ አይት-ኑሪ። አጠራጣሪ፡ ስቶንስ። የጉዳት ዜና፡ ዲያስ፣ ግቫርዲዮል። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ድል፣ ድል፣ ድል፣ አቻ፣ አቻ፣ ድል። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ሃላንድ (22)።
የአርሰናል ተቀያሪዎች፡ አሪዛባላጋ፣ ሴትፎርድ፣ ሌዊስ-ስኬሊ፣ ቲምበር፣ ኖርጋርድ፣ ኦዴጋርድ፣ ሳካ፣ ሃሪማን-አኑስ፣ ጄሱስ፣ ኢብራሂም፣ ሃቨርትዝ፣ ማዱዌኬ፣ ካላፊዮሪ፣ ዋይት። አጠራጣሪ፡ ሳካ፣ ቲምበር፣ ኦዴጋርድ፣ ማዱዌኬ። የጉዳት ዜና፡ ሜሪኖ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ አቻ፣ ድል፣ ድል፣ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ዮከሬስ (12)።

ክሪስታል ፓላስ ከ ዌስትሃም
ሰኞ ምሽት 4፡00 | በሰልኸርስት ፓርክ | ዳኛ፡ ዳረን ኢንግላንድ
በዚህ የውድድር ዘመን፡ 19 ጨዋታ፣ 82 ቢጫ፣ 3 ቀይ (በአማካይ 4.47 ካርድ በጨዋታ)።
የክሪስታል ፓላስ ተቀያሪዎች፡ ቤኒቴዝ፣ ማቲውስ፣ ሪያድ፣ ካርዲነስ፣ ክላይን፣ ኡሜህ፣ ኪንግ፣ ሌርማ፣ ሶሳ፣ ጀሚዴ፣ አግቢኖን፣ ዱኩሬ፣ ሂዩዝ፣ ኡቼ፣ ዴቨኒ፣ ድሬክስ-ቶማስ፣ ማቴታ፣ ጆንሰን። አጠራጣሪ፡ የለም። የጉዳት ዜና፡ ጌሳንድ፣ ንኬቲያ። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ሽንፈት፣ ድል፣ ሽንፈት፣ ድል፣ አቻ፣ ድል። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ማቴታ (10)።
የዌስትሃም ተቀያሪዎች፡ አሪዮላ፣ ፋቢያንስኪ፣ ኪልማን፣ ማየርስ፣ ስካርልስ፣ ማጋሳ፣ ፖትስ፣ ካንቴ፣ ዊልሰን፣ ላማድሪድ፣ ትራኦሬ፣ ቶዲቦ፣ ዋን-ቢሳካ። አጠራጣሪ፡ ፋቢያንስኪ። የጉዳት ዜና፡ የለም። ቅጣት የለባቸውም። የቅርብ ጊዜ አቋም፡ ድል፣ ድል፣ ሽንፈት፣ አቻ፣ ድል፣ ሽንፈት። ከፍተኛ ግብ አግቢ፡ ቦወን (8)።